አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم
Install Now
አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم
አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

أركان الإسلام አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ።

Developer: Huda Soft
App Size: Varies With Device
Release Date: Aug 21, 2022
Price: Free
Price
Free
Size
Varies With Device

Screenshots for App

Mobile
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft

ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።
የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።
[email protected]

ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ
Show More
Show Less
አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم 1.0 Update
2022-08-21 Version History
First relase.

~Huda Soft
More Information about: አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم
Price: Free
Version: 1.0
Downloads: 9937
Compatibility: Android 5.0
Bundle Id: arkan.hudasoft
Size: Varies With Device
Last Update: 2022-08-21
Content Rating: Everyone
Release Date: Aug 21, 2022
Content Rating: Everyone
Developer: Huda Soft


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide