በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም በኢስላም ጥቢ(ረዷአህ) ከተራና አላፊ እለታዊ ክስተት ያለፈ ትርጉም አለው፡፡ ማለትም አጥቢና ጠቢን ያማከሉ ሰፋ ያሉ ሸሪዐዊ ህጎች ስላሉ ሙስሊሞች ተያያዥ ብይኖችን ማወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በጥቢ (ረዷአህ) ዙሪያ መጠነኛ ትንታኔ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ በዚህ አፕ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት