Gebeyaaddis - Online Shopping
Install Now
Gebeyaaddis - Online Shopping
Gebeyaaddis - Online Shopping

Gebeyaaddis - Online Shopping

Gebeyaaddis Ethiopian Online Shopping Shop easily and save your time.

Developer: Abel Alemu
App Size: Varies With Device
Release Date: Apr 26, 2021
Price: Free
Price
Free
Size
Varies With Device

ይሄኛው መተግበርያ ገበያ አዲስን በ(Web View) መጠቀም ለሚፈልጉ የተገነባ ነው

ገበያ አዲስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የኦንላይን መገበያያ ሲሆን ሻጮች በቀላሉ እንዲሸጡ እንዲሁም ገዢዎችም የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው የሚፈልጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገበዩ ያግዛል።
ለሻጮች 2ዓይነት የመሸጫ መንገዶች አሉን…

1ኛ…የሻጭ(Vendor) አካውንት በመክፈት የራሶት የሆነ ሱቅ በገበያ አዲስ ላይ ኖሮት ሱቆትን የሚቆጣጠሩበት እና በማንኛውም ጊዜ የለጠፉትን ዕቃ ኤዲት ወይም ዲሌት ማድረግ፣ ሲታዘዙ የሚመለከቱበት እንዲሁም ብዙ አማራጮች ያሉት ነው (ለዚህ አገልግሎት ከሽያጮት ላይ እንደ ዕቃው አይነት ከ5-10% ኮሚሽን እንቀበላለን (አሁን ላይ መቀበል አልጀመርንም))

2ኛ… ሁለተኛው አማራጭ የሻጭ (Vendor) አካውንት መክፈት ሳይጠበቅቦት በማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶ ወይም በስልክ ቁጥሮትና በኢሜል በመግባት (Post For Free) ላይ የሚለጥፉበት ሲሆን Description ላይ ስልክ ቁጥሮትን በማስቀመጥ ከገዢዎችዎ ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ነው።
ለገዢዎች…
ደንበኞቻችን ከገበያ አዲስ ዕቃዎችን መግዛት ሲፈልጉ የሚፈልጉት ዕቃ ከለር እና ቁጥር ካለው መርጠው ወደ Cart Add በማድረግ(በዛ ሰዓት ማዘዝ ካልፈለጉ ወድ Wish list በማስገባት በሌላ ጊዜ ማዘዝ ይችላሉ) እና Cart ውስጥ በመግባት ያሉበትን ወይም የሚቀርቦትን አካባቢ ZipCode መርጠው Shipping ላይ Change Adressን በመንካት የመረጡትን zipcode በማስገባት እና Update በማድረግ የሚከፍሉትን የDelivery ዋጋ ማወቅ ይችላሉ። ቀጥሎም Checkout ላይ የሚመቾትን የክፍያ አማራጭ በመምረጥ ማዘዝ ይችላሉ።
ተጨማሪ ነገር…
አካውንት ሲከፍቱ የገበያአዲስ ዋሌት ይኖሮታል፡ ዕቃዎችን በሚገዙበት ጊዜ ዋሌትዎ ላይ Bonus ያገኛሉ እንዲሁም መጀመሪያ አካውንት ሲከፍቱ፣በየቀኑ መተግበሪያችንን ሲጎበኙ እንዲሁም ዋሌት ውስጥ ገብተው Referrals ውስጥ ገብተው የእርሶን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ለወዳጆት ሲያጋሩ እና ወዳጆችዎ አካውንት ሲከፍቱ እርሶ Bonus ያገኛሉ። እንዲሁም ከዋሌትዎ ለሌላ ሰው ማስተላለፍ እና ወደ ዋሌትዎ ገንዘብ በማስገባት በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ከዋሌትዎ በመክፈል ማዘዝ ይችላሉ።
Show More
Show Less
Gebeyaaddis - Online Shopping 2.1.2 Update
2022-02-04 Version History
We regularly update the application to ensure the best user experience.

~Abel Alemu
More Information about: Gebeyaaddis - Online Shopping
Price: Free
Version: 2.1.2
Downloads: 700
Compatibility: Android 4.1
Bundle Id: com.abel.gebeyaaddis
Size: Varies With Device
Last Update: 2022-02-04
Content Rating: Everyone
Release Date: Apr 26, 2021
Content Rating: Everyone
Developer: Abel Alemu


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide