ይህ አፕልኬሽን ኪታቡ ተውሂድ በአማርኛ ከመሳኢሉ ጋር በመባል የሚታወቀውን ስለ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የሚያስተምር የሆነ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ በ144 ክፍሎች የተሠጠውን ትምህርት ከደርስ 1-75 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ቀጣዩን የዚህ ኪታብ ክፍል ከደርስ 76 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ክፍል ሁለት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abujuwoyriya.kitabutewhidb
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።