ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል ሁለት
Install Now
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል ሁለት
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል ሁለት

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል ሁለት

Kitabu Tawheed with Masailu by Ustaz Abujuwayria Jamal Muhammad A special gift presented by two apps without Net.

App Size:
Release Date: Feb 2, 2023
Price: Free
Price
Free
Size

ይህ አፕልኬሽን ኪታቡ ተውሂድ በአማርኛ ከመሳኢሉ ጋር በመባል የሚታወቀውን ስለ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የሚያስተምር የሆነ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ በ148 ክፍሎች የተሠጠውን ትምህርት ከደርስ 76-148 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ቀጣዩን የዚህ ኪታብ የመጀመሪያው ክፍል ከደርስ 01-75 በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ክፍል አንድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abujuwoyriya.kitabutewhida

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Show More
Show Less
More Information about: ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል ሁለት
Price: Free
Version: 1.0
Downloads: 10
Compatibility: Android 4.1
Bundle Id: com.abujuwoyriya.kitabutewhidb
Size:
Last Update: Feb 2, 2023
Content Rating: Everyone
Release Date: Feb 2, 2023
Content Rating: Everyone
Developer: Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide