ይህ አፕሊኬሽን በ ኢትዮጵያዊ Developer የተሰራ የተማሪዎችን የትምህርት ህይወት ቀለል የሚያደርግ App ነው በዚህ አፕሊኬሽን ላይም ካሉት በርካታ ጥቅሞች መካከል:-
-የክፍል ፕሮግራሞን በቀላሉ በቀናት በተከፋፈሉ Categories መመዝገብ ማየት ማደስና ማጥፋት ይችላሉ.
-የተለያዩ Subject የፈተና ውጤትዎን መመዝገብ ይችላሉ
-የመዘገቡትን ውጤት በቀላሉ በየትምህርቱ በተከፋፈለ page ማየትና አጠቃላይ ከ100 ድምርዎ ስንት እንደሆነም ማወቅ ይችላሉ
-ከተለያዩ ቦታዎች ያገኛችኋቸውን ጽሁፎች በአፕሊኬሽኑ Note በሚለው አማራጭ መዝግቦ መያዝ , ማየት , ማደስና ማጥፋትም ይችላሉ
-እንዲሁም ሌሎች ጥቅሞችንም ያገኛሉ!
This application is built for ethiopian students to make their education life easy
features in this app
-students can save edit and see their class schedules
-to add exam results of differet subjects
-to calculate your result out of 100
-to save , see , edit and delete notes
-and many more...