የተጠለፈ ትግል
Install Now
የተጠለፈ ትግል
የተጠለፈ ትግል

የተጠለፈ ትግል

የተጠለፈ የህዝብ ትግል

App Size: 49M
Release Date: Feb 7, 2022
Price: Free
Price
Free
Size
49M

የተጠለፈ ትግል | The Hijacked Revolution” በሚል ርዕስ የታተመውን መፅሐፍ አጠቃላይ በለውጥ ስም የመጣውን መረን የለቀቀ ሙስና ፥ የፖለቲከኞች የጥቅም ሽኩቻ እና የሴራ ፖለቲካ በዝርዝር አብራርቶ ያቀረባል። መፅሀፉ መጀመሪያ ሲታተም ብዙዋች የፈጠራ ታሪክ ነው ብለው ለመቀበል ተቸግረው ነው። ጊዜ ጊዜን እየተካ፣ ቀናቶች ሲፈራረቁ፣ ወራት ወራቶች ሲተኩ የመፅሐፉ እውነት እየተገለፀ መምጣት ጀመረ። ከቤተመንግስቱ ዘዋሪዎች እስከ አርቲስት ሀጫሉ ….. የዶክተር አብይ እና የአቶ ለማ መገርሳ ግጭት እንዴት ተጀመረ? የአማራ ክልል መፈንቅለ መንግስት ክስተት እና የተገደሉት ጀነራሎች በማን ጥፋት ነው? የደህንነት መስሪያ ቤቱ ምን እየሰራ ነው? መንግስት እነማንን እያሳደደ ነው? አብይ ጀዋር መሀመድን ቤተመንግስት አስጠርቶ ምን አለው? ዳንኤል ክብረት እንዴት ወደ ቤተመንግስቱ ገባ? የአብይ ስጋት ናቸው ተብለው የተለዩት እነማን ናቸው? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ምን እያደረጉ ናቸው? በኢትዮጵያ አሀዳዊ መንግስት እየተፈጠረ ነውን? የአብይ የስልጣን ፍላጎት እስከየት ድረስ? ሽመልስ አብዲሳ እንዴት ተሾመ? በማን ጠቋሚነት ተሾመ? አቶ ለማ ወደ ፌደራል ቢሮ እንዴት መጡ? …..ብቻ ሁሉንም በሚባል ደረጃ መፅሀፉ በዝርዝር ተንትኖ አቅርቧል። አሁን አሁን የመፅሀፉ ደራሲ ለምን ለማሰር እንደተፈለገ እና መፅሀፉ ከገበያ ላይ ለምን እንደተለቀመ ግልፆ እየሆነ መጥቷል፡፡ በመፅሀፉ የሰፈረው አብዛኛው ፅሁፎች ተጨባጭነት እና እውነትነት አላቸው። መፅሀፉ ይህ ጊዜ እንደሚመጣ ቀድሞ ተንብዯል፡፡ የመፅሀፉን ደራሲ ባናውቃቸውም በጣም የቅርብ የቤተመንግሥት ሰው መሆናቸው ግን አያጠራጥርም።
Show More
Show Less
More Information about: የተጠለፈ ትግል
Price: Free
Version: 1.0
Downloads: 5
Compatibility: Android 5.0 and up
Bundle Id: com.hijacked_rev_amharic
Size: 49M
Last Update: Feb 7, 2022
Content Rating: Everyone
Release Date: Feb 7, 2022
Content Rating: Everyone
Developer: Keenyaa.com Technologies


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide