አልወጂዝ ክፍል ሁለት
Install Now
አልወጂዝ ክፍል ሁለት
አልወጂዝ ክፍል ሁለት

አልወጂዝ ክፍል ሁለት

ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የተሰኘውን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ

Developer: holapps
App Size: Varies With Device
Release Date: May 27, 2025
Price: Free
Price
Free
Size
Varies With Device

Screenshots for App

Mobile
ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የተሰኘውን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግበሪያው ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።

* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍሎ የያዘ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዝ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልክት ማድረግ የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።

ኪታቡ በውስጡ
* የምግብ(የመብላት እና የመጠጣት) ስርአት
* የመተኛት እና ከእንቅልፍ የመንቃት ስርአት
* ጉዞ የመውጣት ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የቀልድ ስርአት
* የዚያራ(ጉብኝት) ስርአት
* የምላስ እና የንግግር ስርአት ወዘተ

እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል ውስጥ የያዘ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው።
መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔክሽን አይጠይቅም።

መልካም ትምህርት
Show More
Show Less
አልወጂዝ ክፍል ሁለት 1.0 Update
2025-05-27 Version History
first release

~holapps
More Information about: አልወጂዝ ክፍል ሁለት
Price: Free
Version: 1.0
Downloads: 139
Compatibility: Android 5.0
Bundle Id: com.holapps.alwejiztwo
Size: Varies With Device
Last Update: 2025-05-27
Content Rating: Everyone
Release Date: May 27, 2025
Content Rating: Everyone
Developer: holapps


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide