አዱሩሱል ሙሒማ አሳሳቢ እና አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ በኡስታዝ አቡአብደላህ
Install Now
አዱሩሱል ሙሒማ አሳሳቢ እና አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ በኡስታዝ አቡአብደላህ
አዱሩሱል ሙሒማ አሳሳቢ እና አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ በኡስታዝ አቡአብደላህ

አዱሩሱል ሙሒማ አሳሳቢ እና አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ በኡስታዝ አቡአብደላህ

An important lesson for the majority of the community left by Ustaz Abu Abdullah Ibn Khayru

App Size: 83M
Release Date: Jul 10, 2021
Price: Free
5.0
7 Ratings
Size
83M

አዱሩሱል ሙሒማ ሊኣመቲል ኣመህ አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ ማህበረሰብ በኡስታዝ አቡአብደላህ ኢብንኸይሩ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ኪታብ ደርስ ነው ። ይህ አፕልኬሽን ኪታቧን በደንብ ተረድተናት ተግባራዊ እንድናደርጋት ያግዘናል። በህይወታችን ውስጥ ወሣኝ የሆኑ አስፈላጊ ትምህርቶችን አካትታ የያዘች ኪታብ ናት። ጠንክራችሁ ቅሩ ። ለቤተሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁም አፕልኬሽኑን ሼርርርር በመደራረግ የዲን እውቀትን አስጨብጡ ።

በተለያዩ ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶችን በተመጣጣኝ ክፍያ እያዘጋጀን ፕለይስቶር ላይ እንድምንጭንላችሁ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ። አፕልኬሽኖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በስልክ ቁጥር 0935830115 ደውላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ። በአጭር ግዜ ውስጥ ሰርተን እናቀርባለን።
Show More
Show Less
More Information about: አዱሩሱል ሙሒማ አሳሳቢ እና አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ በኡስታዝ አቡአብደላህ
Price: Free
Version: 1.0
Downloads: 500
Compatibility: Android 5.0 and up
Bundle Id: com.hussenapp.durusalmuhimaabuabdellah
Size: 83M
Last Update: Jul 10, 2021
Content Rating: Everyone
Release Date: Jul 10, 2021
Content Rating: Everyone
Developer: ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide