ይህ አፕልኬሽን ኹዝ አቂደተክ በመባል የሚታወቀውን በጥያቄ እና መልስ መልክ ስለ እምነታችን ስለ አቂዳ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በ22 ክፍሎች በኡስታዝ ኸድር አህመድ ተቀርቶ ያለቀውን ትምህርት አጠቃሎ ይዟል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።