እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት
Install Now
እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት
እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት

እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት

እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት እና ለማወቅ

Developer: K Technologies
App Size: Varies With Device
Release Date: Dec 5, 2022
Price: Free
Price
Free
Size
Varies With Device

በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮች

- ኢስላም ምንድነው?
- የዩኒቨርስ አፈጣጠር
- የሰው ዘር አፈጣጠር
- ከሞት በኋላ ህይወት አለን?
- የአላህ አንድነት
- የአላህ ባህርያት
- አምስቱ የኢስላም ምሰሶዎች
- የመልእክተኞች ተልዕኮ
- ቅዱስ ቁርአን
- የቀድሞ መፅሐፍት
- የነቢዩ መስጂድ በመዲና
- የአቅሳ መስጂድ (በቅድስ ኢየሩሳሌም)
- ኢስላማዊ ስነጥበብ
- ኢስላምና የአካባቢ ጥበቃ
- ሴቶች በኢስላም
- የህፃናት መብት በኢስላም
- ሰብአዊ መብትና አናሳ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት በኢስላም
- የነቢዩ ሙሐመድ የመሰናበቻ ስብከት
- የዑመር ቃል ኪዳን እና ሌሎችም...

ኢስላም ለሰው ልጅ ምህረት የተደነገገ ሲሆን ይህን መልዕክት የሚያብራራ የአላህ ቃል የሆነ ቁርአን ከ1400 ዓመታት በፊት ከወረደበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ምንም ለውጥ ያልታየበት ነው፡፡ ይህ መፅሐፍ ከነቢዩ ምሳሌያዊ የህይወት ተግባር (ሱና) ጋር በመሆን በሁሉም ቁሳዊና መንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ሰዎች እንዴት ለፈጠሪያቸው ትዕዛዝ ምግባራቸውን እንደሚያንፁ ያሳተምራል።
Show More
Show Less
More Information about: እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት
Price: Free
Version: 5.0
Downloads: 7178
Compatibility: Android 4.4
Bundle Id: com.islam_and_muslims
Size: Varies With Device
Last Update: 2023-08-21
Content Rating: Everyone
Release Date: Dec 5, 2022
Content Rating: Everyone
Developer: K Technologies


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide