መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox
Install Now
መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox
መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መተግበሪያ An application containing Ethiopian Orthodox Tewahedo prayer books ✝

App Size: 3.7M
Release Date: Oct 28, 2020
Price: Free
Price
Free
Size
3.7M

Screenshots for App

Mobile
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።
የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

?? App feature ??
? የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት
? በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ
? በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት
? በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት
? በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት
? ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ
? ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ
? መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ
? መልክአ ማርያም - በግዕዝ
ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።
Show More
Show Less
More Information about: መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox
Price: Free
Version: 1.0
Downloads: 50
Compatibility: Android 4.1 and up
Bundle Id: com.josystems.ethiopian.ortodox
Size: 3.7M
Last Update: Oct 28, 2020
Content Rating: Everyone
Release Date: Oct 28, 2020
Content Rating: Everyone
Developer: josystems (yosef worku)


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide