Kenega  ከኔጋ Ethiopian Dating
Install Now
Kenega ከኔጋ Ethiopian Dating
Kenega  ከኔጋ Ethiopian Dating

Kenega ከኔጋ Ethiopian Dating

Ethiopian dating mobile app. ኢትዮጲያዊ የፍቅር ግንኙነት መጀመሪያ የሞባይል መተግበሪያ

Developer: Siphon Tech
App Size: Varies With Device
Release Date: Jul 27, 2021
Price: Free
Price
Free
Size
Varies With Device

Screenshots for App

Mobile
Kene’ga is a mobile app designed to help single Ethiopians start a romantic relationship in a comfortable way. || ከኔጋ ኢትዮጵያዊ ያላገቡ ሰዎችን ምቹ በሆነ መንገድ የፍቅር ግንኙነት እንዲጀምሩ ለመርዳት የተዘጋጀ የስልክ መተግበሪያ ነው።

Please read this so that you can easily use our app. || መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ ግር እንዳይሎት አባክዎን ይህንን ያንብቡ፡፡

😍 New People || አዳዲስ ሰዎች
Every day you will see peoples based on your preference. According to your interest, you can press like and dislike buttons, and also if you mistakenly swipe a person you can press the get back button to undo. || በየቀኑ በምርጫዎ ላይ በመመስረት ሰዎችን ያያሉ። በፍላጎትዎ መሠረት የመውደድን እና ያለመፈለግን ቁልፎች መጫን ይችላሉ እንዲሁም አንድን ሰው በስህተት ያሳለፉ ከሆነ የመልሶ ማግኛ ቁልፍን በመጫን መመለስ ይችላሉ።

💌 Chat || ወሬ
Here you can chat privately with the one you matched only. If you don’t want to chat anymore or if it is a scam person you can block or report to us. || እዚህ ከአቻዎት ጋር ብቻ በግል የሚወያዩበት ቦታ ነው፡፡ ማውራት ካልፈለጉ ወይም እያጭበረበረ ያለ ሰው ከሆነ ግን ማገድ ወይም ለእኛ ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ።

💖 Likes || ፈላጊዎቼ
This page will show you individuals who like you. || ይህ ገጽ እርስዎን የሚወዱ ግለሰቦችን ያሳይዎታል።

💑 Match || አቻዎቼ
This feature is located in the top of chat page and it will show you individuals which you have matched with. || ይህ አገልግሎት 'ወሬ' በሚለው ገፅ ላይ ያገኙታል አቻዎትንም ያሳይዎታል።

💼 Wallet || ዋሌት
You will use wallet points to buy any limited or blurred components. Also if you don’t have a wallet point; you can watch ads or invite a friend to get more points. || ማንኛውንም ውስን ወይም ደብዛዛ ቦታዎችን ለማየት የዋሌት ነጥቦችን ይጠቀማሉ። እንዲሁም የዋሌት ነጥብ ከሌለዎት; ተጨማሪ ነጥቦችን ለማግኘት ማስታወቂያዎችን ማየት ወይም ጓደኛዎን መጋበዝ ይችላሉ።

👩🏼‍🤝‍🧑🏼 Invite others || ለሌሎች ያጋሩ
Here you can invite your friends to get more points and also you can rate our app. || እዚህ ጓደኞችዎን በመጋበዝ ተጨማሪ ነጥቦችን ማግኘት ይችላሉ እንዲሁም የእኛን መተግበሪያ ደረጃ መስጠት ይችላሉ።

⚙ Account Setting || ማህደር ማስተካከያ
This page will allow you to edit your profile, upload or delete pictures, and change profile pictures. || ይህ ገጽ መገለጫዎን እንዲያስተካክሉ ፣ ምስሎችዎን ለእይታ እንዲያቀርቡ ወይም እንዲሰርዙ እና የመገለጫ ምስሎችዎን ለመለወጥ ያስችልዎታል።

🌍 Language || ቋንቋ
This place allows you to change your language preferences. || ይህ ቦታ የቋንቋ ምርጫዎችዎን እንዲለውጡ ያስችልዎታል።
Show More
Show Less
Kenega ከኔጋ Ethiopian Dating 4.13 Update
2022-07-23 Version History
bug fix

~Siphon Tech
More Information about: Kenega ከኔጋ Ethiopian Dating
Price: Free
Version: 4.13
Downloads: 5976
Compatibility: Android 5.0
Bundle Id: com.kenega.com
Size: Varies With Device
Last Update: 2022-07-23
Content Rating: Mature 17+
Release Date: Jul 27, 2021
Content Rating: Mature 17+
Developer: Siphon Tech


Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide