መዝሙረ ቅዱሳን አፕሊኬሽን ለክርስቲያኖች የተዘጋጀ መተግበሪያ ነው። በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት ያገኛሉ። ከነዚህ መዝሙራት መካከል አንዳንዶቹ በድምፅ (ኦዲዮ) የተሞሉ ሲሆን ሁሉም ይዘቶች የሚገኙት የፕሌይ ስቶርን (play store) በመጠቀም ዳውንሎድ በማድረግ ነው።
አፕሊኬሽኑ ለንግድ ዓላማ የተሰራ አይደለም፤ ስለዚህ ሁሉም ይዘቶች ነፃ ናቸው። አፕሊኬሽኑ ከኢንተርኔት ሳይገናኝ የሚሰራ በመሆኑ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ መዝሙራትን ማየት እና ማዳመጥ ይችላሉ።
4. ዋና ዋና ተግባራት (Key Functions):
• ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት ያለኢነተርኔት ማየት እና ማንበብ።
• አንዳንድ መዝሙራት በድምፅ (ኦዲዮ) ያለኢንተርኔት ማዳመጥ።
• ሁሉም ይዘቶች በነፃ የማውረድ እና ቀላል አጠቃቀም መሆኑ።
• ከኢንተርኔት ሳይገናኝ (Offline) መጠቀም ማስቻሉ።
• ቀላል እና ለተለያየ አገልግሎት ለመጠቀም ማገዙ።
• መዝሙሮችን በቀላሉ ማግኘት የሚያስችል መፈለጊያ ማካተቱ፡፡
• ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ገጽታ ያለውና ለአጠቃቀም ምቹ መሆኑ፡፡
• ለንግድ ዓላማ ያልተዘጋጀ መሆኑ (Non-commercial) ።
እባክዎን መዝሙረ ቅዱሳን በመጠቀም በመዝሙራት እግዚአብሔርን ያመስግኑ መንፈሳዊ ሕይወትዎንም በመገንባት በቀላሉ ይደሰቱ! ?